Tuesday, January 29, 2013

36ቱ ቅዱሳት አንስት



36 ቅዱሳት አንስት ስም ዝርዝርና የመታሰቢያ ቀናቸው
36 ቅዱሳት አንስት አንዷማርያም መግደላዊት
ተቁ
ስም
የመታሰቢያ ቀናቸው
1
  ኤልሳቤጥ            
የካቲት 16 
2
  ሐና
መስከረም 7 ቀን
3
  ቤርዜዳን ወይም ቤርስት
ታህሳስ 10 ቀን
4
  መልቲዳን ወይም ማርና
ጥር 4 ቀን 
5
 ሰሎሜ
ግንቦት 25 ቀን    
6
 ማርያም መግደላዊት
ነሐሴ 6 ቀን
7
 ማርያም እንተ እፍረት እህተ አልአዛር
የካቲት 6 ቀን
8
 ሐና ነቢይት
የካቲት 20 እና ጥቅምት 6 ቀን
9
 ማርያም እሞሙ ለደቂቀ ዘብዴዎስ
ጥር 18 ቀን
10
 ሶፍያ (በርበራ)
ጥር 30 ቀን
11
 ዮልያና (ዮና)
ኅዳር 18 ቀን
12
 ሶፍያ (መርኬዛ)
ጥር 30 ቀን      
13
 አውጋንያን (ጲላግያ)
ጥቅምት 11 ቀን
14
 አርሴማ
ግንቦት 11 ቀን         
15
 ዮስቲና
ጥር 30 ቀን              
16
 ጤግላ
ነሐሴ 6 ቀን                
17
 አርኒ (ሶፍያ)
ኅዳር 10 ቀን    
18
 እሌኒ
ጥር 29 ቀን                
19
 ኢዮጰራቅሊያ 
መጋቢት 26 እና ነሐሴ 2 ቀን  
20
 ቴዎክላ (ቴኦድራ)
ጥር 4 ቀን        
21
 ክርስቲያና (አጥሩኒስ)
ኅዳር 18       
22
 ጥቅሞላ (አሞና)
ጥር 30 ቀን         
23
 ጲስ
ጥር 30 ቀን
24
 አላጲስ                            
ጥር 30 ቀን
25
 አጋጲስ                  
ጥር 30 ቀን
26
 እርሶንያ (አርኒ)           
ጥር 30 ቀን
27
 ጲላግያ
ጥር 30 እና ጥቅምት 11 ቀን     
28
 አንጦልያ (ሉክያ)
የካቲት 25 ቀን      
29
 አሞን (ሶፍያ)
ጥር 15 አና ነሐሴ 3 ቀን         
30
 ኢየሉጣ
ነሐሴ 6 ቀን                       
31
 መሪና
ሐምሌ 27 ቀን           
32
 ማርታ እህተ አልአዛር                                   
ጥር 18  እና ግንቦት 27 ቀን   
33
 ማርያም የማርቆስ እናት
ጥር 30 ቀን
34
 ሣራ (ሶፍያ) የይሁዳ እናት
ጥር 30 ቀን    
35
 ዮሐና (ዮላና) የኩዛ ሚስት
ታህሳስ 26 ቀን  
36
 ሶስና
ግንቦት 12 ቀን

እነዚህ ጌታችንን ሲከተሉ ግማሾቹ በጉልበታቸው ግማሾቹ አብረው በማደርና አብረው በመዋል ከጌታችን ሳይለዩ አገልግለው በኋላም መንፈስ ቅዱስ በወረደበት ጊዜ አብረው ስለነበሩ ግማሾቹ ከሐዋርያት ጋር ተከፋፍለው ተሰማርተዋል፡፡
ሰላሳ ስድስ ቅዱሳት አንስት በረከታቸው ይደርብን

21 comments:

  1. thanks for updating us!

    ReplyDelete
  2. ለጠቅላላ እውቀት ብታጣራልኝ ደስ ይለኛል...ግን ማርያም መግደላዊት ያልካት የመጣችበት ሃር ሜግዶል ስለሆነ ይመስለኛል ሜግዶላዊት የተባለችው መግደላዊት አይመስለኝም

    ReplyDelete
  3. ሣራ የይሁዳ እናት ያልካት ካልተሳሳትኩ ጌታችንን አሳልፎ የሸጠው የአስቆሮቱ ይሁዳ እናት ትመስለኛለች፡፡ በመጽሃፍ የሉ ስሞች ብዙዎቹ ስለሚደጋገሙ እንደማን እንደሆኑ ዘርዘር ባለ ሁኔታ ከስማቸው ቀጥሉ በገለጥ ጥሩ ነበር፡፡

    ReplyDelete
    Replies
    1. የአስቆሮቱ ይሁዳ enat sathon yeይሁዳn melkt yeSafew lilaNaw yhuda enat nat

      Delete
  4. የሰላሳ ስድስቱ ቅዱሳት አንስት በረከታቸው ይደርብን
    Amen.

    ReplyDelete
  5. የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ የሰማዕትነት ቀኗ መስከረም 29 እና ክብረ በዓሏ ታህሳስ 6 መሆኑን አውቃለሁ፡፡ ይህኛው (ግንቦት 11)እንዴት እንደሆነ ብታብራራልኝ፡፡

    ReplyDelete
    Replies
    1. እሷ በዘመነ ሰማዕታት የኖረች ናት፡፡ እነዚህ 36 ቅዱሳን አንስት የመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች ናቸው፡፡ ይለያያሉ፡፡

      Delete
  6. እግዚያብሀሔር አገልግሎትህን ያብዛልህ

    ReplyDelete
  7. እግዚያብሀሔር አገልግሎትህን ያብዛልህ

    ReplyDelete
  8. እግዚያብሀሔር አገልግሎትህን ያብዛልህ

    ReplyDelete
  9. አግዝአብሔር ጅምርህን ከፍጽሜ ያድርስልህ።በርታ።

    ReplyDelete
  10. Diakon Melaku, thanks for your effort however It will be more educational if you tell us about their story.

    ReplyDelete
  11. Kale hiwot yasemalin! Beselam betena yitebikilin!

    ReplyDelete
  12. እግዚያብሀሔር አገልግሎትህን ያብዛልህ

    ReplyDelete
  13. continue god bless u

    ReplyDelete
  14. ታሪካቸው ፈሊጌ ነበር እንዴት ወይም የት ላግኘው

    ReplyDelete
  15. እግዚአብሔር ይስጥልኝ

    ReplyDelete
  16. ታሪካቸውን ማግኘት ፈልጌ ነበር እንዴት ነው የማገኘው

    ReplyDelete
  17. ታሪካቸውን የት ነው የማገኘው

    ReplyDelete